LeHem
Nutrition
አጠቃላይ የክብደት አመጣጠን (ክብደት መቀነስ እና ክብደት ለመጨመር የአመጋገብ ምክር/ እቅድ)

ክብደት ለጤናዎ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ብለን እናምናለን እናም የክብደት አመጣጠን ፕሮግራማችንን እናቀርብሎታለን ይህም ግቦችዎ ላይ እንዲደርሱ የሚያግዝዎትን ሙሉ ድጋፍ ያካትታል። ለፍላጎትዎ ልዩ በሆነው ፕሮግራም ውስጥ እርስዎን ለመምራት የስነ-ምግብ ባለሙያችን ልትረዳዎት ዝግጁ ነች።ከእርስዎ ጋር በአመጋገብ ምክር ዙርያ፣ የአኗኗር ለውጦችን በመቆጣጠር እና ጤናማ ልምዶችን በመገንባት ላይ አንድ ለአንድ እንሰራለን።የሚነደፈው ፕሮግራም ምግብን ማቀድ፣ መግዛት፣ ከቤት ውጭ መብላት፣ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያዎች እና አካላዊ እንቅስቃሴን በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎ ውስጥ ያካተቱ ይሆናሉ።ለመተግበር አዳጋች እንዳይሆንሁሉም የእኛ የምግብ ዕቅዶች እና ማስተካከያዎች በልዩ ሁኔታ የተነደፉ ሲሆኑ፤ ባሎት ነገር እንዲሁም በአቅራቢያዎ በማያገኟቸው ነገሮችን በመጠቀም የሚዘጋጅ ይሆናል።