እናት መሆን በህይወት ውስጥ ወሳኝ ጊዜ ነው ስለዚህ አዲስ እናቶችን ለመርዳት፣ ጥሩ የኃይል መጠንን በመጠበቅ እንዲሁም ክብደታቸውን በመቆጣጠር እናግዛቸዋለን። የስነ ምግብ ባለሙያችን ሴቶች በእርግዝና ወቅት እና ከእርግዝና በኋላ የጤና ችግሮችን እንዲቆጣጠሩ/ እንዲቋቋሙ እና ልጅ ከወለዱ በኋላ ክብደታቸውን እንዲቀንስ/ እንዲመጣጠን ታግዛለች። በእርግዝና ወቅት ጤናማ፣ ሙሉ ጉልበት እና ደስታን ለመጠበቅ የተነደፉ ዘላቂ የአመጋገብ እቅዶችንም ትነድፋለች። የእኛ ፍላጎት በቅርቡ ለሚወለዱ እናቶች ስለ ጡት ማጥባት እና ተግባራዊ የሆኑ ፣ እንደ ሁኔታዎች መቀየር የሚችሉ የአኗኗር ዘይቤ ለውጦችን ማስተማር እና መንደፍ ነው።