LeHem
Nutrition
ጤናማ አመጋገብ እቅድ ለልጆች

ሁሉም ልጆች ልዩ ናቸው፤ ስለሆነም የልጆች የአመጋገብ ስርዓት ከልጆቹ እና ከቤተሰቦቻቸው ልዩ ባህሪያት ጋር መዛመድ አለበት።በልሔም ስነምግብ አገልግሎት የልጆችንን ስሜት፣ ችግር ያለባቸውን ባህሪያት እና የወላጆችን ድጋፍ በማካተት፤ ልጆችን ያማከለ የአሰራር ዘዴን እንጠቀማለን። ሁሉም የዕቅድ ክፍሎች እንደ የአመጋገብ ሕክምና ዕቅድ አካል ተደርገው ይወሰዳሉ. ለልጅዎ ጤናማ የህይወት ጅምር እንድንሰጥ እመኑን። ዕቅዱ ተነድፎ ሲያበቃ የአመጋገብ ሕክምና ስርዓት እንደመሆኑ መጠን እንወያይበታለን፤ ሂደቱንም በግልፅ እናስረዳዎታለን። ልጅዎን በጤናማ የህይወት መንገድ እንድንመራው/ራት ይመኑን።