ምግብን እንደ መድኃኒትነት ለመጠቀም ሙሉ አቅም ስላሎት ጤናዎ በእጅዎ ነው።የምናዘጋጀው የአመጋገብ እቅድ በዙሪያዎ ያሉ (ቤት ያፈራቸውን) ምግቦችን እንዲሁም በቀላሉ ማግኘት እና ማብሰል የሚቻሉ የምግብ አይነቶች ያማከለይሆናል።የእርስዎን የጤና እና የህክምና ፍላጎቶች የሚያሟላ የህክምና እቅድ ለማዘጋጀት ከሌሎች የጤና ባለሞያዎች ጋር ምክክርን ያካተተ የተቀናጀ፣ ማስረጃ እና የአኗኗር ዘይቤ ላይ የተመሰረተ የአመጋገብ ምክር/እቅድ እናቀርባለን።በግብ አወጣጥ ሂደት እንዲሁም ፍላጎቶን በተሻለ ሁኔታ የሚያሟላውን የምግብ እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እቅድ በመምረጥ እንረዳዎታለን።